Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 0114171703 ወይም 0973480047
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 10:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00 (ሶስት መቶ) ብር
  • opening date02/13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡ 30 ሰዓት
  • Categories Electrical And Electromechanical , Spare Parts , Equipment And Accessories

የኤሌክትሮ-ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፦


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 08/2019

  1. የኤሌክትሮ-ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርበታል፦
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ከሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን፣ ወር እና ሰዓት 02/13/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 4፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ ወር እና ሰዓት 02/13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የከፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Procurement of electro-mechanical items and spare parts equipment. Bidders must hold a renewed trade license, VAT registration, tax clearance, registration with the procurement authority, and supplier registration certificate. Tender validity is 30 days.
Save Tender