Tender Detail

Tender Details


Procurement of Spare Parts


Tender Information

TitleProcurement of Spare Parts
DescriptionLOT 006 PROCUREMENT OF VEHICLE SPARE PARTS FOR MOYALE CUSTOMS OFFICE
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0024-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-02 23:30:00
Invitation Date2026-08-31 16:39:52
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Next to commercial bank of Ethiopia Gambo branch, Room moyale Customs branch office new building 2nd floor room 13
Moyale, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 464441702
Email: moyaleccb.mgt@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: 00

Eligibility Requirements

  • Valid Trade License: Valid Trade License
  • Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ግዥዉ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ሲሆን በተጠየቀዉ መስፈርት መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ ተጫረች እስከ MOENCO HAWASA BRANCH ድረስ ያለዉን ሙሉ ወጪ በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት(የማጓጓዣ፤የመጫኛ፤የማዉረጃ እና ሌሎች ዕቃዉን ከማስረከብ ጋር የተያያዙ የትኛዉንም ወጪዎች በራሱ የመሸፈን ግዴታ አለበት፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ግዥዉን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ማንኛም ተጫራች በሚወዳደርበት ጊዜ የመኪና መለዋወጫዉን መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠዉ part number መሠረት መቅረብ አለበት፡፡
• መለዋወጫዉ ርክክብ የሚደረግበት MOENCO HAWASSA BRANCH ነዉ፡፡
• ክፍያ የሚከፈለዉ አሸናፍ ድርጅት ያሸነፈዉን መለዋወጫ ለMOENCO በረሱ አስረክቦ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነዉ፡፡
• በአሸናፍ ድርጅት የሚቀርበዉ መለዋወጫ በMOENCO ተቀባይነቱን ካላገኛ ሙሉ ኪሳራ የአቅራቢ ይሆናል፡፡
• ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትን ጨምሮ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ተወዳዳሪዎች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2. የቫት ምዝገባ ሴርቲፊኬት
3. ታክስ ክሊራንስ ሴርቲፊኬት በኦንላይን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ይህንን ያላደረገ ወደ ቀጣይ ፋይናንሽያል ግምገማ አያልፍም፡፡
አሸናፍ የምሆም ድርጂት ሙሉ ወጭ በረሱ ሸፍኖ እስከ ሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት አምጥቶ የማሰርካብ ግዴታ አለባት ፡፡
ማሳሰቢያ፡-አሸናፍነት ደብደቤ (award letter ) በonline ከተላከ በኋላ እቃዉን አምጥቶ በማያሰራክብ ድርጅት ለይ ለመንግስት ግዥና ንብራት በለስልጣን ደብዳቤ በማፃፍ ከአቅራብነት እንድታገድ ይደራጋል፡፡
ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender