ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሪል እስቴት ለግንባታ የሚያገለግሉ ሳኒተሪ፣የኤሌክትሪክ ገመዶችና ተጓዳኝ እቃዎች፤አሉሚንየም ፕሮፋይል፣ መስታወት፣ጅብሰም፣ሲሚንቶ፣ ብረት ላሜራና የግንባታ እና ፊንሺንግ ዕቃዎችንና በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ድርጅታችን ግዮን ጋዝ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፤ የመኪና ባትሪዎች፤ ጎማ፣ የቢሮ ጠረጴዛ ወንበር፣ ቁርጥራጭ ብረታብረቶችን፣ ጋዜጣዎች የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ፣ አሮጌ ቆርቆሮ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች፣ ፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር የቶነር ካርትሬጆች አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች /የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች /አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል