የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው የተገለጹትን የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በየሎቱ ተዘርዝረው የተገለፁትን የተለያዩ ግዢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የባለሙያ ልብስ እና የአስተዳደር ሰራተኞች የልብስ ስፌት የአገልግሎት ግዢ፣የስራ መገልገያና የደንብ ልብስ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል