በቤ/ጉ/ክ/መ/የአሶሳ ዞን ማ/ቤቶች በ2019 የበጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ እህል የወጥ እህል እና የዕዳት እታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ለተጫራቾች የተዘጋጀ መደበኛ የጨረታ ሰነድ ነው፡፡
የአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከጥር 01/05/2018 እስከ ሰኔ 30/10/2018 ዓ/ም ያለውን ቀለብና የተለያዩ የወጥ እህሎች እና የንፅህና እቃዎችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከተውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በቤ/ጉ/ክ/መ/ የአሶሳ ዞን ማ/ቤቶች በ2018 የበጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ እህል የወጥ እህል እና የፅዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአሶሳ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከጥር 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ያለውን ቀለብና የተለያዩ የወጥ አህሎች እና የንፅህና እቃዎችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከተውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።