የሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስተራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የሐረሪ/ሕ/ከ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
የሐ/ሕ/ክ/መንግስት ቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሐረሪ ህ/ክ/መንግስት የኢንዱስትሪ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ፕሮጀክት የሆነ ሼዶች ግንባታ ስራን ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ በኮንስትራሽን ዘርፍ የተሰማሩትን ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።