የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እና ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለወረዳው መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ለሚዲያ ሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌትሮኒክስ ዓይነቶች በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት በገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታ ዕቃዎችን ማቴሪያልን/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡