በኮ/ቀ/ከ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በጠኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 አስተዳደር የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ማለትም፣ ሎት1 አላቂ የትምህርት እቃዎች ሎት2 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት3 መፅሃፍና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ሎት4 እድሳትና ጥገና ዕቃዎች፣ ሎት 5 የደንብ ልብስ፣ሎት 6 የዕዳት እቃዎች፣ ሎት7 የማሸነሪ ቋሚ እቃ፣ ሎት8 ህንፃ ቁሳቁስ ፣ሎት 8 የጥገና ስራዎች፤ሎት10 የላብራቶሪ እቃዎች ሎት11 ልዩ ልዩ እቃዎች ሎት 12 የህትመት ስራዎች፣ ሎት13 የመምህራን መዝናኛ ካፌ በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡