Tender Detail

Tender Details


በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮ///ከተማ ትምህርት /ቤት የረጲ 2 ደረጃ /ቤት 2018 . የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን 1 ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 - የፅህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 2 - የስፖርት እቃዎች
  • ሎት 3 - የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 4 - የደንብ ልብስ
  • ሎት 5 - የላብራቶሪ እቃዎች የትምህርት መርጃ መሳሪያዎችና አጋዥ መጽሐፍት
  • ሎት 6 - የተለያዩ ኤሌክትሮኒ እቃዎች
  • ሎት 7 - የተለያዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች
  • ሎት 8 - የተለያዩ ጥገናዎች
  • ሎት 9 - የኳስ ሜዳ አድሳት እና ጥገና ስራዎች
  • ሎት 10 - ትራንስፖርት

በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል በኮ///ከተማ ትምህርት /ቤት የረጲ አጠቃለይ 2 ደረጃ /ቤት ///ከተማ ወረዳ 02 አለፍ ብሎ ካራቆሬ አካባቢ አጃንባ መውጫ አካባቢ ቢሮ ቁጥር 71 ቀርበው መውሰድ እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡

  1. ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው
  2. የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢዎች መሆን አለባቸው
  4. ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ከገቢዎች ጊዜው ያላለፈ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
  5. የአቅራቢነት ምዝገባ በኦንላይን የተመዘገበ መሆን አለበት፡፡
  6. የሚቀርበው የዋጋ ሰነድ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  7. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃቹ ተጫራቾች ደብዳቤው ባደራጃቹ ሃላፊ የተፈረመ እና አምራች ድርጅት መሆናችሁን የሚገልጽ መሆን አለበት
  8. ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት የጨረታ ማስከበሪያ
  • ሎት 1-29,000.00 /ሃያ ዘጠኝ ሺህ ብር
  • ሎት 2- 27,000.00 /ሃያ ሰባት ሺህ ብር
  • ሎት 3- 28,000.00 /ሃያ ስምንት ሺህ ብር
  • ሎት 4- 28,000.00 /ሃያ ስምንት ሺህ ብር
  • ሎት 5:- 25,000.00 /ሃያ አምስት ሺህ ብር
  • ሎት 6:- 31,400.00 /ሰላሳ አንድ አራት መቶ ብር
  • ሎት 7- 31,400.00 /ሰላሰ አንድ ራት መቶ ብር
  • ሎት 8- 10,000.00 /አስር ብር
  • ሎት 9- 16,000.00 /አስራ ስድስት ብር
  • ሎት 10:- 5,000.00 /አምስት ብር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  1. አሽናፊ ተጫራቾች በሰነዱ ውስጥ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርቦ ውል መዋዋል አለባቸው
  2. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ
  3. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸውናሙና ያላቀረበ ድርጅት ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡ እቃው በናሙናው ላይ ያለውን የጥራት ደረጃ ይዞ ካልተገኘ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  5. ገዢው በአካል የሚገዛውን እቃ እስከ 20% ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
  6. ለአሸናፊ ተጫራቾች በሰነድ ውስጥ የተካተተውን ጊዜ ገደብ ውስጥ ማለትም እስከ 10 ቀን ድረስ ቀርበው የውል ማስከበሪያ ሲፒዮ አሰርተው ውል መዋዋል አለባቸው፡፡
  7. ተጫራ ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን እቃዎች በወቅቱ ማቅረብ ካልቻሉ ያስያዙት ሲፒኦ ይወረሳል/ተመላሽ አይደረግም)
  8. የእ ማስረከቢያ ቦታ ረጲ 2 ደረጃ /ቤት ይሆናል፡፡
  9. በሚቀርበው የመወዳደሪያ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ሀላፊ ስምና ፊርማ የድርጅቱ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር መኖር አለበት፡፡
  10. /ቤቱ ተገቢ ነው ብሎ ካመነበት ከጨረታው አሸናፊ ድርጅት ጋር እስከ 6 ወር ድረስ ውሉን ባያድስም የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ ለሚቆጠር 10 ተከታታይ ቀናት እሑድ እና ቅዳሜ ጨምሮ ፍት ሆኖ ይቆይና 11ኛው ቀን ጠዋት 300 ሰዓት ታሽጎ 330 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በረጲ 2 //ቤት በሂሳብ ፍል ቢሮ ቁጥር 71 ውስጥ ይከፈታል፡፡
  12. የዕቃ ማጓጓዣብር አሸናፊው ተጫራች ይሸፍናል፡፡
  13. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ድራሻ፡- በኮ/// ወረዳ 11 የረጲ 2 //ቤት ፋይናንስ ቢሮ ውስጥ ሲሆን ለበለጠ መረጃ

0113488850/0113694156

 

በኮ///ከተማ ትምህርትና ሥልጠና /ቤት የረጲ 2 //ቤት

 

Save Tender