በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋማ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳዉ ለሚገነባዉ G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል የጣዉላ፣ የእምነ በረድ፣ የጅፕሰም እና የቀለም ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት 2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገነባው G+3 አስተዳደር ህንፃ ለበርና እና ለመስኮት መስሪያ አገልግሎት የሚውል የጣውላ ፤ የአልሙኒየም እና ለወረዳው ሴከተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስተሸነሪ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት የሚከተሉ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አማካኝነት በ2018 በጀት አመት በመደበኛ በጀት የሁሉም ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች ደንብ ልብስ የስፖርት ባለሙያዎች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች የመኪና እስፔር ፖርቶች እቃዎች/፤ የሞተር ዘይቶች እና ሲሚንቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የዝቋላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 በጀት በካፒታል በጀት በወረዳው ለሚያስገነባው G+2 የአስተዳደር ሕንፃ የተለያዩ የግንባታ ግብአቶችን ወይም የሕንፃ መሣሪያዎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡