አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሽቀጥና ሆቴሎች ንግድ አከሲዮን ማህበር ለአከሲዮን ማህበሩ ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል ጥናት እገልግሎት የሚሰጡ ብቁ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል ማስጠናት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር የዳክዬ የላባ ትራስ በዱቤ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥና ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማህበር በግዥ ተረክቦ ለምርት ግብዓት ሲጠቀምባቸው ከቆዩ የምርት ገብዓቶች መካከል የፓኪስታን ሸራ ፤ ፖሊስተር ታፍት እና ፉሌር ከቨሪንግ የተባሉ የምርት ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡