በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒከና ሳተላይት ኢንስቲትዩት በ2018ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የካፒታል በጀት እና SEED (ሲድ) ከተባለ ግብረ - ሠናይ ድርጅት በተመደበለት በጀት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለአጫጭር ጊዜ ሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚ የሥልጠና መሣሪያ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለ2018ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የመደበኛና የካፒታል በጀት ለተለያዩ ዲ/ቶና ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ለቢ.ኢ.አይ፣ ለውድ ዎርክ፣ ለአይ.ኢ.ኤም.ዲ፣ ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ለአውቶሞቲቭ፣ ለማሽኒግ፣ ለሜካኒክስ፣ ለቧንቧ ውሃ ሥራ፣ ለኮንስትራክሽን፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግቢ ውበት እና ቋሚ ሥልጠና መሣሪያ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪያቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በ/ደ/ብ/ብ/ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ለ2017ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የካፒታል በጀት ለተለያዩ ዲ/ቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪያቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡