በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለ2018ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የመደበኛና የካፒታል በጀት ለተለያዩ ዲ/ቶና ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ለቢ.ኢ.አይ፣ ለውድ ዎርክ፣ ለአይ.ኢ.ኤም.ዲ፣ ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ለአውቶሞቲቭ፣ ለማሽኒግ፣ ለሜካኒክስ፣ ለቧንቧ ውሃ ሥራ፣ ለኮንስትራክሽን፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግቢ ውበት እና ቋሚ ሥልጠና መሣሪያ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪያቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ለ2018ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የመደበኛና የካፒታል በጀት ለተለያዩ ዲ/ቶና ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ለቢ.ኢ.አይ፣ ለውድ ዎርክ፣ ለአይ.ኢ.ኤም.ዲ፣ ለቴክስታይል እና ጋርመንት፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ፣ ለአውቶሞቲቭ፣ ለማሽኒግ፣ ለሜካኒክስ፣ ለቧንቧ ውሃ ሥራ፣ ለኮንስትራክሽን፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግቢ ውበት እና ቋሚ ሥልጠና መሣሪያ ዕቃዎችን ከነሙሉ አክሰሰሪያቸው በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራች፣
ማረጋገጫ፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ የቲን ቁጥር /tin Number/ ያለው ያላት፤
- በመንግሥት ግዥ አቅርቦት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
- የዕቃውን ዋጋ በኮሌጁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ብቻ ገፁን ሳይገነጣጠል ሞልቶ የሚያቀርብ
- የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ የዕቃዎችን መለያ /specification/ ኮሌጁ ባዘጋጀው መሠረት ብቻ የሚያቀርብ፣
- የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ከእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ጋር በማሸግ ማቅረብና ማስያዝ ይገባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን /Bid Document/ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአ/ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት ግ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 7 ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነድ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ ስማቸውን፣ ፈርማቸውን፤ ቁጥራቸውን፣ ማህተምና አድራሻቸውን ማስፈር ይኖርባቸዋል፡፡
- አጠቃላይ የማስረጃቸውን ኮፒ ከዋናው ጋር ተገናዝቧል የሚል ማህተም አርፎበት ተፈርሞበት ተያይዞ መቅረብ አለበት፤
- የሚቀርበው የመወዳደሪያ ሰነድ በሁለት ኮፒ ተዘጋጅቶ የዕቃው ነጠላ ዋጋ በአንድ በታሸገ እናት ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ቀን የሚያበቃው የሥራ ቀን ከሆነ በ15ኛ ቀን በ10፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በቀጣዩ ቀን ልክ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የታሸገው ሣጥን በአ/ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳታላይት ኢንስቲትዩት በቢሮ ቁጥር 7 ይከፈታል ቀኑ በዓል (ዝግ) ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ የዋጋ ማሻሻያ ላይ ተንተርሶ የዋጋ ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም፣ እንዲሁም ከስፔስፊኬሽን ውጭ ዕቃ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- አሸናፊዎች የዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝና ውል መፈራረም አለባቸው፣
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ማሸነፉ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ እስከ 20 ቀን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክና ሳተላይት ኢንስቲትዩት ድረስ ማቅረብና ማስረከብ አለበት።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ መንገድ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
- የተጭበረበረ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም በሕግም ያስቀጣል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፣ 0468810960 / 0910744129 / 0912056962 ደውለው ይጠይቁ፡፡
በደ/ቡ/ብ/ኢ/ክ/መ/ቴ/ሙ/የአ/ምን ጭፖ/ቴ/ሳ/ኢንስቲትዩት
