በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል ኮብልስቶን ለማንጠፍ እና ድች ለማሰራት የሚችሉትን ህጋዊ ኮንትራከተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳርያ ጥቅል ግዥ ማቅረብ ከሚችሉ ህጋዊ ነጋደዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ መንግሥት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል land scape and greening activity around the road ለማሠራት ሕጋዊ ግንባታ ፈቃድ ያላቸው አወዳድረው ለማሠራት ይፈልጋል።