አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሚያስገነባው ቅይጥ ህንፃ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡-
አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከመስከረም 2009 ዓ.ም እስከ ጥር 2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል።
ማህበራችን አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ልዩ ቦታው ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራት አካባቢ ያስገነባቸው አፓርትመንት ቤቶችና የንግድ ሱቆች፤ መተላለፊያዎችን፤ መስታወቶችን እና የውጪውን አካባቢዎች አጠቃላይ የፅዳት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ማህበራችን አልወሳኢል ትሬዲንግ ኃ/የተ የግ ማህበር በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው ቡልጋሪያ ትራፊክ መብራት አካባቢ ያስገነባቸውን የአፓርትመንት ቤቶችና የንግድ ሱቆች ዋጋ በገለልተኛ የንብረት ገማች ማስገመት ይፈልጋል፡፡