የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ
የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡