Tender Detail

Tender Details


የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ለሴ//ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1/ የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት 1)

2/ የሞተር ሣይከል (ሎት-2)

3/ ኤሌክትሮኒክስ (ሎት-3)

4/ ጀነሬተር ሎት 4)

5/ ፈርንቸር (9-5)

በዚህ መሠረት-

1- በዘርፉ የተሰማራችሁ የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡

2- የአቅራቢነት እና የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ያላቸው::

3- የቫት ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤ ተጫራቶች የዘመኑን ግብር የተከፈሉበት ኪሊራንስ ማቅረብ ይኖረባቸዋል፡፡

4- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ የስራ 21 ቀናት ከግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/የስ/ሂደት ሰነዱን ገዝተው መውሰድ ይችላሉ፡፡

5- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ 5000 (አምስት ሺህ) በባንክ የተረጋገጠ COP ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

6- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን እያንዳንዱን እንድ ኦርጅናል ፣አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 01 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7- ጨረታው 22 ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ተጫራቾች,  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ በዕለቱ ተጫራቾች ያለመገኘታቸው /ቤቱን ጨረታውን ከመከፈት የሚያግደው ነገር አይኖርም፡፡

8- የጨረታው መከፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

9- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች ለወረዳው/ፋይ//ቤት ድረስ ማቅረብይይኖርባቸዋል፡፡

10- የጨረታውአሸናፊ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

11- /ቤቱ የተሸለ አማራጭ ከተገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፉል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበስጠ መረጃ፡- በስ/ 09-16-12-04-32/09-16-72-17-30 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት

Save Tender