የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ለሱቅና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ኪራይ ለመቆጣጠሪያ እና መረጃዎችን በሶፍት ዌር ዲጂታል ለማድረግ የሶፍት ዌር ግዥ በጨረታ መፈፀም ይፈልጋል።
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር ባሰራው ህንፃ የገበያ ማዕከል ውስጥ ያለውን የG+5 4ኛ ፎቅ እና 3ኛ ፎቅ (12) መጸዳጃ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ ሲስተሙን ከGAAP ወደ IFRS ሲስተም መቀየር እንዲሁም Asset Valuation and implimentation training በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሸናፊው ተጫራች በመታገዝ ሲስተሙን መቀየር ይፈልጋል።