በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አንጦጦ ማርያም ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት አመት በመደበኛና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ እቃዎች ግዥና የጥገና ስራዎች በሎት የሰራተኛ ቡናና እና ሻይ ከፋፍሎ በአንደኛ ዙርግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በግዥ እና በአገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም ቅ/አ/አ/መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ የፕላስቲክ መቀመጫ, ወንበር፣ የፕላስቲክ ጠረጴዛ፣ ነጭ ሰሌዳ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡