Tender Detail

Tender Details


በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 .

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማ //ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ /ቤት 2018 . በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የጨረታ ማስከበሪያ ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሰረት ማስያዝ ይጠቅባችኋል፡፡

ሎት 1 - የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ ስፌት                    ብር 18,000

ሎት 2- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች                               ብር 6,000

ሎት 3- ህትመት                                    ብር 1,200

ሎት 4- አላቂ የህምና ዕቃዎች                           ብር 2,000

ሎት 5- አላቂ የትምህርት ዕቃዎች                                    ብር 11,000

ሎት 6- ለሌሎች አላቂ ዕቃዎች/ፅዳት                               ብር 18,796

ሎት 7- ለተለዩ መሣሪያዎችና መጽሐፍት                   ብር 2,000

ሎት 8- ለፕሎን እና ለመሳነር እድሳት እና ጥገና                  ብር 4,000

ሎት 9 - ለህንጻ፣ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚ ዕቃዎች                     ብር 20,200

ሎት 10- ቋሚ እቃ                                ብር 10,000

በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሕጋዊ ተወዳዳሪዎች፡፡

  1. በመንግስት የንግድ ፈቃድ ላቸው
  2. በዘመኑ የታደሰ የመንግስት የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  3. የዕቃዎች ዋጋ 15% ቫት ተጨምሮ ይቅረብ ባይቀርብ አንደተጨመረ ሆኖ የሚሰራ ይሆናል
  4. ተጫራቾች የማይመለስ በእያንዳንዱ ሎት ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከት/ቤቱ ///አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 06 በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ በግልፅ መሙላት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራ በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው
  7. ተጫራቾች የተመረጡ ዕቃዎች እና ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 05 ማስገባት ይቻላል፡፡
  9. አሸናፊ ሆነው የተመረጡ ድርጅቶች ካሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ የትራንስፖርት ወጪ /ቤቱ ንብረት ፍል ድረስ ማምጣት አለበት፡፡ት/ቤቱ በእቃዎች ላይ 20% የመጨመር /የመቀነስ መብት አለው፡፡
  11. ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣ የመጨረሻ 10ኛው ቀን 1100 ሰዓት ተዘግቶ 11ኛው ቀን ጠዋት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች፣ ሁሉም ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም በተገኘው ተጫራች የሚከፈት ይሆናል፡፡
  12. /ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታ በከ የመሰረ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. አድራሻ ጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 01 እንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ 200 ሜትር ላይ እንገኛለን፡፡
  14. መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0118120769/0910205614

 

በጉለሌ /ከተማ //ቤት ወረዳ 01 እንጦጦ ማርያም የመ///ቤት

 

Save Tender