በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳችን ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚዉሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በቡኖ በደሌ ዞን ገቺ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው የወረዳው መንገዶች እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የሚገኙትን መንገዶች ህጋዊ የሆነትን ድርጅቶች በግለጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ ለስራው የሚያስፈልጉ የማሽን አይነት D8R ዶዘር እና እስካባተር (CAT)፣ ዶሰን (Doesne) ለመከራየት ጠጠር (Material) ለማምረት ለመጫን እና ግሬደር CAI 140፤ ዳምፕትራክ፤ ሻወርትራክ 20 ሺህ ሊትር በላይ ሩሎ ባለ 12 ቶን በመከራየት የገጠር መንገድ መስራት ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በወረዳችን ላሉት 1 ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡