በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ አሰተዳደር ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ትልቅ የወረዳ ሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ለማስገንባት እና የእንስሳት ህክምና መድሀኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዘመን ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሞተርሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከህጋዊ ተጫራቾች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ከ/መ/በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መሰሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ሎት-1/የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት ዕቃዎች ሎት- 2/ ኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ ዕቃዎች ሎት 3 ፈርኒቸር ሎት 4 የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች _ሎት/5/ የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች ሎት- 6/ የተለያዩ ለግብርናና ለትምህርት ግባቶች ማጓጓዝ የሚችል የጭነት መኪና ኪራይ ከጫኝ አውራጅ ጋር የባሌቤትነት ሊብሬ ያለው ሎት-8/ የሞተር ሣይኪል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡