ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት አመት በወረዳው ማእከል ሚቄ ከተማ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት 2(ሁለት) ብሎከ የተማሪዎች መማሪያ እና 1(አንድ)ብሎክ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2018 ዓ.ም በወረዳው ማዕከል ሚቄ ከተማ የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚሰጥ 3 (ሦስት) ብሎክ ሕንፃ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ሰለሚፈልግ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ድርጅት እንዲወዳደር ይጋብዛል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017/18 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር ኤነር መገር ወረዳ የጥቅል ግዥ አላቂ እቃዎች (የፅፈት መሳሪያዎች)፣ጀነሬተሮች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሚሊሻ ደንብ ልብስ እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡