የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል Building Reslirt Ftures በሚል ፕሮጀክት ከGPAC በተገኘው ድጋፍ የከተማ ግብርና እና የጨርቃ ጨርቅ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ ዕቃዎች አላቂ የጋርመንት ዕቃዎች ፍራሽ እንዲሁም ቋሚ የህክምና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት በ12 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል Building Reslint Ftures በሚል ፕሮጀክት ከGPAC በተገኘው ድጋፍ የቴክስታይል የጋርመንትና ፕሮዳክሽን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት በ12 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡