Tender Detail

Tender Details


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት በ12 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ////////ማ/ማ (01/001-012/2018)

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል 2018 በጀት ዓመት 12 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለአንደኛ ዙር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት ቁጥር

የሚገዛው እቃ/ገልግሎት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ሎት 1

የደንብ ልብስ ግዥ

50,000.00 сро

ሎት2

አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ

50,000.00 сро

ሎት3

የህትመት አገልግሎት ግዥ

10,000.00 сро

ሎት4

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች ግዥ

50,000.00 сро

ሎት5

አላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ

20,000.00 сро

ሎት6

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ

20,000.00 сро

ሎት7

የግብርና ግብዓት ዕቃዎች ግዥ

10,000.00 сро

ሎት8

የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ

10,000.00 сро

ሎት9

ለህንጻ፣ለቁሳቁስና ለተጣጣምዎች ዕድሳትና ጥገና

10,000.00 сро

ሎት10

ለፕላንት፣ ለማሽነርና መሳሪያ ግዥ

100,000.00 сро

ሎት11

የታሸገ ውሀ ግዥ

5000 сро

ሎት12

የጽዳት አገልግሎት ግዥ

5000 cpo

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥና ፋይናንስ መመሪያዎችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።

4.ተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጫራቾች ከተደራጁበት ከፍለ ከተማ ወይም ወረዳ በመሥሪያቤቱ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ስም የተፈረመ ወቅታዊ የድጋፍ ደብዳቤ እና አምራች መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ በአካውንት ቁጥር 1000640967181 በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት እሰከ 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ድረስ ከማዕከሉ ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ በስፔስፊክሽኑ መሰረት ብቻ በማድረግ ቫትን ጨምረው ሞልተው አሽገው ኤንቨሎች ላይ ኦርጅናልና ኮፒ ብለው በመለየት የግዥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለዚህ ተበሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

8. ተጫራቶች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ጨረታው በሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

10. ተጫራቾች ናሙና ለተጠየቀባቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

11. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ነው፡፡

ማሳሰቢያ- የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛው የሥራ ቀን 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ውክልና ያላቸው አካላት በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

ስድራሻ - አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ጀርባ 500 ሜትር ገባ ብሉ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ከህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል 1 ፎቅ የግዥ ንብረትና ሕንፃ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 308

ስልክ ቁጥር: -01114378666

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል

Save Tender