በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ለተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫዎች፣ በኪሎሜትር የሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት እስቴሽነሪ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ ኤሌክተሮኒክስ፣ የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ እና ለደ/ጨ/ወ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወለዲ - ሲትረ - ሃሮዩ እና ሜጢ - ሰርጤ ቀበሌዎች ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ሥራ የሚሆኑ ማሽነሪዎች ለመከራየት ለመግዛት/ በሎት ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በወረዳው ስር ለሚገኘው አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሰላሳ አምስት /35/ ኩንታል የመጫን አቅም ያለው የፈረስ ጉልበት፣ 157HP የሆነ የደረቅ የጭነት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች መግዛት ይፈልጋል።