Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት
  • Address በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 033-554-1794
  • Website
  • Deadline26 Jul 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-26 10:30:00
  • Categories Spare Parts , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ለተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫዎች፣ በኪሎሜትር የሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአብ የኦሮ//ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል 2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ለተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫዎች በኪሎሜትር የሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ በአንድ ዓመት የሚቆይ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ መስፈርቶቹም:-

1.      የተለያዩ የመኪና ጎማዎች

2.    የሞተር ሳይ ጎማዎች

3.    የመኪና መለዋወጫዎች

4.    በኪሎሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች

5.    ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጌጣጌጦች

6.    የመኪና ዘይትና ቅባቶች

7.    ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ጨረታ ማለትም በተራ ቁጥር-1 ለተገለጸው 75,000 /ሰባ, ምስት ሺህ ብር/ለተራ ቁጥር-2 /30,000/ ሰላሳ ሺህ/ ብር ለተራ ቁጥር-3 /100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ለተራ ቁጥር-4 /50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር/ለተ ቁጥር-5 /30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ለተራ ቁጥር-6 /50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በገቢ መቀበያ ደረሰኝ በአሮሞ//ዞን/በደ///ገንዘብ /ቤት ስም በምርጫቸው ንዱ ከዋናው ኦሪጅናል የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8.    በዘር ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።

9.    ተጫራቾች የምዝገባ የምስ ወረቀት (Tin No) አብረው ማያያዝ የሚችሉና

10.   200,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

11.    ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከኦሮ//////////ቤት በመቅረብ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ገዝተው በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ /ኤንቨሎፕ/ በማሸግ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

12.  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ 16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጐ በዚሁ ቀን 4:30 የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን፣ ሆኖም የመክፈቻው ዕለት በአላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

13.   ተጫራቾች ለሞሉት ለጠቅላላ የጨረታ መጠን ላይ 1% /ፐርሰንት/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

14.   ተጫራቾች ለሚያቀርቡት መረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ የተጫራቾችን መመሪያ ላይ መረዳት ይቻላል ወይም በስልክ ቁጥር- 033-554-1794 መደወልና መጠየቅ ይችላሉ::

15.   አሸናፊዎች ያሸንፉትን እቃ ደዋ ጨፋ ወረዳ ገን/ኢኮ///ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው። በጨረታ አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ውል ካልገቡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ በሙሉ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።

16.   /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በአብ የኦሮ//ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender