በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት እስቴሽነሪ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ ኤሌክተሮኒክስ፣ የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ እና ለደ/ጨ/ወ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወለዲ - ሲትረ - ሃሮዩ እና ሜጢ - ሰርጤ ቀበሌዎች ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ሥራ የሚሆኑ ማሽነሪዎች ለመከራየት ለመግዛት/ በሎት ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት እስቴሽነሪ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የጽዳት እቃ፣ ቋሚ እቃ፣ ኤሌክተሮኒክስ፣ የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ እና ለደ/ጨ/ወ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት በመደበኛ ካፒታል በጀት በወለዲ - ሲትረ - ሃሮዩ እና ሜጢ - ሰርጤ ቀበሌዎች ለሚሰራው የመንገድ ጥገና ሥራ የሚሆኑ ማሽነሪዎች ለመከራየት ለመግዛት/ በሎት ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መስፈርቶቹም፡-
1. እስቴሽነሪ 2. የፕሪንተር ቀለም 3. የጽዳት እቃ 4. ቋሚ እቃ 5. ኤሌክትሮኒክስ 6. ማሽነሪዎች ኪራይ
7. የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ
8. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት አጠቃላይ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ማለትም በተራ ቁጥር 1 ለተገለጸዉ ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/፤ በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸዉ ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/፤ በተራ ቁጥር 3 ለተገለጸዉ ብር /10,000/ አስር ሺህ ብር፤ በተራ ቁጥር 4 ለተገለጸዉ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/፤ በተራ ቁጥር 5 ለተገለጸዉ ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/፤ በተራ ቁጥር 6 ለተገለጸዉ ብር 50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር/፤ በተራ ቁጥር 7 ለተገለጸዉ ብር 30,000/ ሰላሳ ሺህ ብር/በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO እና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከኦሮ/ብ/ዞ/ደ/ጨ/ወ/ገንዘብጽ/ቤት ስም በምርጫቸዉ በአንዱ ከዋናዉ ኦርጅናል የመወዳደሪያ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. በዘርፋ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
10. ተጫራቾች የምዝገባ የምስክር ወረቀት (Tin No) አብረው ማያያዝ የሚችሉና ከ 200,000 ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
11. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከኦሮ/ብ/ዞ/ደ/ጨ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ለ15 /ለአስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ገዝተው በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ /ኢንቨሎኘ በማሸግ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
12. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ለ15/አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ገዝተው በመሙላት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኢንቨሎፕ/ በማሸግ በተዘጋጀዉ ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
13. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4፡00 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጐ በዚሁ ቀን 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ሆኖም የመክፈቻው ዕለት በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
14. የሚወገዱ ብረታ ብረት /ቆራሊዮ/ ሽያጭ በተመለከተ ጨረታውን አሸናፊ ድርጅት የመጫኛ፤ የማውረጃ እና የማስመዘኛ በአሸናፊው ይሸፈናል።
15. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት መረጃ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ የተጫራቾችን መመሪያ ላይ መረዳት ይቻላል ወይም በስልክ ቁ. 0921 97 25 13/ መደወልና መጠየቅ ይችላሉ።
16. አሸናፊዎች ያሸነፋትን እቃ ደዋ ጨፋ ወረዳ ገን/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በጨረታ አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች ውል ካልገቡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ በሙሉ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
17. መ/ቤቱ ጨረታዉን በሎት ዋጋ ማወዳደር ይችላል።
መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት
