የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለራሱና አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎችና ተ/ጽ/ቤቶች፡-የተለያዩ እቃቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለሁሉም የዞን መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በአድስ ዘመን ጋዜጣ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ሎት 1 የመኪና ሞተር ዘይት እና ቅባት፣ ሎት 2 የመኪና ጎማ፣ ሎት 3 ፋስት ሞቪንግ የመኪና እቃዎች ሎት 4 የመኪና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ሲሆን ለመቅደላ ወረዳ ለጠቢ የአፈር ግድብ ደለል ማውጣትና ጌት ቫልቭ ቅየራ ፕሮጀክት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊመንግስትየደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ያለአገልግሎት የተቀመጡ የቢሮ እቃዎች፣ ብረታብረቶች ፤ ያገለገሉ የጤና ጣቢያ አልጋዎች እንዲሁም ሌሎች እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል።