በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ አመት ውል በማስገባት በኪራይ አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል።
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ጽ/ቤት ለቤተሰብ ፍጆታ እና ፋሚሊ ቢዝነስ አገልግሎት የ3 ወር እንቁላል ጣይቄብ ዶሮዎች ፣ ባለ50 የዶሮ ኬጅ ፣ ባለ 100 የዶሮ ኬጅ እና ለአንቁላል ጣይ ዶሮዎች የሚሆን የመኖ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉትን የዕቃ እና አገልግሎት ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል፡፡