የቤት ሽያጭ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስ/ር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ተሽከሪካሪ ወንበር፣ LCDprojector እና ላፕቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 ዓ.ም ከካፒታል በጀት እና ከመደበኛ በጀት ሞተር ብስክሌት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን (ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ዲስከ ቶፕ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን/ እና የጽ/መሣሪያ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡