የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ መሰረት ገዝቶለት የነበረውን እና ከታች የተዘረዘረው የእርሻ መሳሪያ ግዴታቸውን በመወጣት ባለመቻላቸው ከአቶ አዱኛ ተስፋ መልሶ በመረከብ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንሲንግ አሰራር መሰረት የተከራየውን ማሽን በኪራይ ውሉ መሰረት መከፈል ባለመቻሉ ምክንያት ባንኩ እንድ የእርሻ ትራከተር ከነ ማረሻው መልሶ የተረከበው ሲሆን ትራከተር ከነማረሻው ባለበት እንዲሸጥ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሰኔ 8 ቀን 2018ዓ.ም ውሳኔ አስተላልፏል። ስለሆነም ንብረቱን መግዛት የሚፈልግ ተጫ
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሠረት ለሚስማር ማምረቻ የሚውሉ ማሽነሪዎችን በዱቤ ኪራይ ወስደው የነበሩና ከዚህ በታች በስም የተጠቀሱ ግለሰብ በገቡት የዱቤ ግዢና ኪራይ ውል መሠረት ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸው ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ/ ማከራየት ይፈልጋል።