ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የድርጅቱን መዋቅር ፤ የስራ ምዘና ፤ የደሞዝ ስኬል እና አጠቃላይ የጥቅማ ጥቅም ማእቀፍ የሚያጠና ልምድ ያለው አማካሪ ድርጅት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት 1 የተዘረዘሩትን የጽህፈት እና የስራ መገልገያዎች እንዲሁም በሎት 2 የተመለከቱትን የፋብሪካ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ አሁን ያለውን የኔት ዎርክ መሰረተ ልማት ለማሻሻል ስለሚፈልግ የኔት ዎርክ ዕቃዎች ሰርቨርን ጨምሮ አቅርቦ ፡ ዝርጋታ/ኢንስታሌሽን እና ኮንፊገሬሽን ለማከናወን ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራ ይፈልጋል ፡፡