ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም እና እርቅ ልማት፣ መልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ ተጠያቂነት በማስፋት እና በማስረጽ፤ በድንገተኛ አደጋ ድጋፍ እና በመልሶ ማቋቋም፤ እና ሁለገብ የማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራሞችን በመደገፍ ረገድ ከመንግስት እና ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት መጠነ ሰፊ ስራዎችን ላለፉት 25 አመታት በ ሁሉም ክልሎች ላይ ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። LOT 1: Spirometer Mouth Piece LOT 2: Generator LOT 3: Solar System Installation LOT 4: ERP System
ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም እና እርቅ ልማት፣ መልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ ተጠያቂነት በማስፋት እና በማስረጽ፤ በድንገተኛ አደጋ ድጋፍ እና በመልሶ ማቋቋም፤ እና ሁለገብ የማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራሞችን በመደገፍ ረገድ ከመንግስት እና ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት መጠነ ሰፊ ስራዎችን ላለፉት 21 አመታት በ8 ክልሎች በሚገኙ 497 ጣቢያዎች ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም በአሁን ሰዐት ለሚተገብረው የቲ ቢ ፕሮጀክት የሚከተሉትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም እና እርቅ ልማት፣ መልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ ተጠያቂነት በማስፋት እና በማስረጽ፤ በድንገተኛ አደጋ ድጋፍ እና በመልሶ ማቋቋም፤ እና ሁለገብ የማህበረሰብ ድጋፍ ፕሮግራሞችን በመደገፍ ረገድ ከመንግስት እና ከተጠቃሚዉ ህብረተሰብ ጋር በመቀናጀት መጠነ ሰፊ ስራዎችን ላለፉት 23 አመታት በ10 ክልሎች በሚገኙ 497 ጣቢያዎች ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም በአሁን ሰዐት ለሚተገብረው የቲ ቢ ፕሮጀክት ከስር በተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚዲያ አማካሪ አወዳደድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በመሆኑም ከስር በተዘረዘሩት የስራ ዘርፎች የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። LOT 1: በመሆኑም በአሁን ሰዐት በተለያዩ አከባቢዎች ለሚተገበሩ ፕሮጀክት የተለያዩ ስብሰባዎችን እናካሄዳለን። በዚሁ መሰረት ሆቴሎች አዳራሽ፣ የምሳ እና የሻይና ቡና አገልግሎት ለመስጠት የሚችሉ አዲስ አበባ፣ ቢሾፍቱ እና በሀረር ከተሞች የሚገኙ 4 ኮከብ እና 3 ኮከብ ሆቴሎችን አወዳደርን ውል በመግባት መስራት እንፈልጋለን። LOT 2: ድርጅታችን የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በሚያካሄድበት አከባቢዎች የመኪና ኪራይ አገልግሎት መስጠት የሚችል LOT 3: ድርጅታችን ለሚያካሂደው ማንኛውም የሆነ የሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ በረራዎችን ማመቻቸት የሚችል የጉዞ ወኪል
Love in Action Ethiopia (LIAE), CALL FOR OPEN BID to conduct audit service