ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባይ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ)፣ ደህንነት ለመጠበቅና ድገተኛ የእሳት አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን፣ የሙሌት ጥገና አገልግሎት (Fire Extinguishers, Refill/Maintenance Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በመጪው ዓመት በከፍተኛ ድምቀት የሚዘጋጀውን “የ2019 ዓ.ም የገና እና የፋሲካ ዋዜማ ኤግዚቢሽን፣ባዛርና ፌስቲቫል” ለማዘጋጀት የሚያስችል በሰነዱ ላይ የተጠቀሰውን ህጋዊና አግባብነት ያለው ፍቃድ ያላቸውን አዘጋጆች (Event Organizers) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር እንዲያዘጋጁ ይጋብዛል፡፡
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ለማዕከሉና ለመስቀል አደባባይ ፋስሊቲ ማኔጅመንት ለቢሮ ፣ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ፓርኪንግ እና ፕላዛ ላይ የፅዳት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡