በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተወና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ የሚገኝ 01 TOYOTA LAND CRUSER መኪና ሰኔ /22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኒከስ እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ሰኔ 20/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡