የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ የማሽን የኪራይ እና የአገልግሎት ከፍያ በገባው ውል መሰረት ሊፈጽም ባለመቻሉ ምከንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ደንበኛ የሆነው ሀርቨስት ሞደርን እርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለግብርና ሜካናይዜሽን ፕሮጀከት አገልግሎት ከባንኩ በኪራይ የወሰደውን የእርሻ ትራከተር እና ማረሻ የማሽን የኪራይ እና የአገልግሎት ከፍያ በገባው ውል መሰረት ሊፈጽም ባለመቻሉ ምከንያት ባንኩ መልሶ የተረከባቸውንና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሁለት ጊዜ ሐራጅ ወጥቶ ሳይሸጥ የቀረውንና ባንኩ የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በጨረታ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ብድር ለመሸጥ ይፈልጋል