Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Bank S.C (ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ደንበል፣ ጌቱ ኮሜርሻል አጠገብ (ቦሌ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት) ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 572 098
  • Websitehttps://oromiabank.com/
  • Deadline17 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-11-17 00:00:00
  • Categories Stock Sale

ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖች በባንክ ወይም በኢንሹራንስ ያላቸው የአክሲዮን ድርሻ እንዲመለስላቸው ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት (7 አዲስ የወጣ እና ሌሎች በድጋሚ የወጣ 53፣ 93፣ 182 እና 188) ባለ አክሲዮኖችን ለቀው የወጡት 523 አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

ኦሮሚያ ባንክ

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (LOT-30)

 

  1. ኦሮሚያ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትውልድ ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ባለአክሲዮኖች በባንክ ወይም በኢንሹራንስ ያላቸው የአክሲዮን ድርሻ እንዲመለስላቸው ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት (7 አዲስ የወጣ እና ሌሎች በድጋሚ የወጣ 53 93 182 እና 188) ባለ አክሲዮኖችን ለቀው የወጡት 523 አክሲዮኖችን ከዚህ በታች በተዘረዘረው አኳኋን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል የአንድ አክሲዮን የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) ሲሆን፤ ለጨረታው የቀረበው ብዛት 7 53 93 182 እና 188 አክሲዮን ነው
  2. ተጫራቾች መግዛት የሚችሉት አነስተኛ የአክስዮን ብዛት 7 53 93 182 እና 188 ሲሆን ከዚህ ውጪ የሆኑ አክሲዮኖችን ለመግዛት የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም
  3. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን የአክሲዮን ብዛት ጠቅላላ መነሻ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ አሰርተው እና ለዚህ ዓላማ የተዘጋጀውን ቅጽ ሞልተው አንድ ላይ በማያያዝ ከጨረታው ቀን በፊት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-004 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  4. ጨረታው ሕዳር 08 ቀን 2018 . 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 830 ዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት፣ ቦሌ ደንበል፣ ጌቱ ኮሜርሻል አጠገብ (ቦሌ ሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት) በሚገኘው የኦሮሚያ ባንክ 9 ፎቅ ዋናው /ቤት ውስጥ ይከፈታል
  5. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ በአምስት (5) ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል
  6. ተጫራቾች ትው ኢትዮጵያዊ ሆነው የውጭ ዜግነት ያላቸው ከሆነ ጨረታውን ካሸነፉ ያሸነፉበትን ዋጋ የሚከፍሉት ከውጪ ምንዛሪ አካውንት (ዲያስፖራ አካውንት) እና ለዚሁም በቂ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን አለባቸው እንዲሁም ድርጅቶች ከሆኑ የድርጅቱ ባለአክሲዮኖች በሙሉ ኢትዮጵያዊ በሆኑ ዜጎች የተያዙ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ ከሚሞሉት ቅፅ ጋር አያይዘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-20-80/82/011-558-83-21 ዋናው /ቤት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
  8. ተጫራቾች ሌሎች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

Save Tender

የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚ...

READ MORE
የአባይ ጥጥ መዳመጫ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚ...

READ MORE