Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
  • Address በስልጤ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046 882 0005
  • Website
  • Deadline30 Dec 2024, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle tire

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የመኪና ጎማ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።


 

የጨረታ  ማስታወቂያ

 

የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2017 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን የመኪና ጎማ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም

  • የዘመኑን የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000 (አምስት ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ 100 (መቶ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤ የጨረታ ሳጥኑ 15ኛው ቀን 800 ሰዓት ታሽጎ 830 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 5ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :

ጠ  መረጃ  በስልክ  ቁጥር  0467710016/082/083

 

የስልጤ  ዞን  ፋይናንስ  መምሪያ

Save Tender