Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰቆጣ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0334401040
  • Website
  • Deadline09 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 16 ቀናት ቆይቶ በ 16 ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Office Supplies And Services , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና መለዋወጫ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ እቃዎች የጽህፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ ፣ የመኪና መለዋወጫ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. ከሚያቀርቡት/ ከሚወዳደሩበት/ እቃ ጋር የተዛመደ፣ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው።
  3. የግዥ መጠኑ ከብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ እንዲሁም ለኤሌክትሮኒከስ እቃዎቹ ግን የገንዘብ መጠን ሳይኖረው ማንኛውም ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታስክ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፣
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  5. የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፍኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ያገኙታል፤
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/በመከፈል ከግ/ፋ/አስ/ርደ/ስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይቻላል፤
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ)ወይንም ጥሬ ገንዘብ በመሂ ፡ ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ኮፒ ማስያዝ አለባቸው፣
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ15 ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት በመግዘት የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሰ/ከ/አስ/ር ግ/ፋ/ን/አስ/ር/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በዚሁ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙ በስ/ከ/አስ/ር/ግ/ፋ/ን/አስ/ር/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል፣
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
  10. ጨረታው ተከፍቶ አሸናፊ ከሆነ የጨረታውን ውል ማስከበሪያ ያቀረቡትን የጠቅላላ ዋጋ ድምር 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በማስያዝ አሸናፊ መሆናቸው ከተገለጸ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ውል መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የመንግስት ስራ ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ይከፈታል፡፡
  12. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዕቃ ውድድሩ በሎት/በጠቅላላ ድምር/ስለሆነ የሚሞሉት የጨረታ ሰነድ አንዱም ዕቃ ሳይሞሉ ከቀሩ ከጨረታው ውድድሩ ውድቅ ይሆናሉ፡፡
  13. አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች ቦታው ድረስ ማለትም ሰ/ከ/አስ/ር ገንዘቡ ጽ/ቤት ድረስ በማምጣት አስረከቦ ሂሳቡን እራሱ ማወራረድ ይኖርበታል።
  14. በባለሙያ መታየት ያለባቸው እቃዎች ጽ/ቤቱ ባስቀመጠው ባለሙያ መሰረት ጥራታቸው ተረጋግጦ ገቢ ይሆናል።
  15. ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በሰ/ከ/አስ/ር ግ/ፋ/ን/አስ/ር/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0334401040/41 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሰቆጣ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for the purchase of consumable and durable goods—office supplies, vehicle tires, spare parts, electronics, and cleaning items—for sector offices in Sekota town, Amhara region. Bidders need a renewed trade license, TIN, and VAT registration for electronics.
Save Tender