Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ከ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት
  • Address 5 ኪሎ ከመነን ት/ቤት ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ከወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-126-09-75
  • Website
  • Deadline02 Feb 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Office Supplies And Services

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ ቅ/አንደኛ አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በመደበኛ በጀት


 

የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የግዥ መለያ ቁጥር 003/2017

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማ የወረዳ 3 //ቤት የፀሐይ ጮራ /አንደኛ ////ቤት 2017 / በመደበኛ በጀት

የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ

  1. ሎት 2-አላቂ የቢሮ እቃዎች
  2. ሎት 3- ህትመት
  3. ሎት4:- አላቂ የህክምና እቃዎች
  4. ሎት5 አላቂ የትምህርት እቃዎች
  5. ሎት 6- ሌሎች አላቂ እቃዎች
  6. ሎት 7 ማሽነሪ መሣሪያ ጥገና
  7. ሎት 8 አጠቃላይ ጥገና
  8. ሎት 9 ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  2. በመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ በእቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ስለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለሰ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመግለጽ መሙላት አለባቸው
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋስትና ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሆኖ በተረጋገጠ ክፍያ ሲፒኦ (cpo) ማስያዝ አለባቸው፡፡ ሎት1-የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ማሰፊያ፡- 9763 ሎት 2-አላቂ የቢሮ እቃዎች፡-234.80 ሎት3-ሕትመት-80 ሎት 4- አላቂ የሕክምና እቃዎች-200.00 ሎት 5- አላቂ የትምሕርት እቃዎች 6.709 ሎት 6 ሌሎች አላቂ እቃዎች 1,940 ሎት7 ማሽነሪ መሣሪያ ጥገና፡ሎት 8 አጠቃላይ የጥገና -399.75 ሎት 9 ቋሚ እቃዎች 6,433 ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከመዘጋቱ በፊትማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ያላቀረቡ ተጫራቾች ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ይሰረዛሉ፤ ናሙና ለማይቀርብላቸው እቃዎች በቀረበው የዕቃ መግለጫ (specification) መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አነስተኛ እና ጥቃቅን እቃ አቅራቢዎች ከሚመለከተው አካል በትምሕርት ቤቱ ስም የተፃፈ አምራች መሆናቸውን የሚገልጽ ዋስትናውን የሚወስድ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በግዥ ከፍል በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  9. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት 10ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 1100 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ተዘግቶ 11ኛው ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንስ ቢሮ 19 ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሲያሸንፉ ከአሸነፋበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  11. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊው ድርጅት ውል ከፈረሙበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን እቃ ማንኛውንም የትራንስፖርት ወጭ በራሳቸው ትራንስፖርት /ቤቱ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  12. /ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ ከውል በፊት የእቃው ብዛት 20% የመጨመር ወይም 20% የመቀነስ መብት አለው፡፡
  13. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- 5 ኪሎ ከመነን /ቤት ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ከወረዳ 3

አስተዳደር /ቤት ፊት ለፊት ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር፡ 011-126-09-75 ወይም 011-126 85 011-126-8508/011 268794

 

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማ የወረዳ 3 //ቤት የፀሐይ ጮራ //////ቤት

 

Save Tender