የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር L/S/C/P/d 002/2017 ዓ/ም
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
|
ሎት |
የሚገዙ ዕቃዎች የሎት ዝርዝር |
በሲ.ፒ.ኦ የሚያዝ የገንዘብ መጠን |
|
ሎት 01 |
የጽህፈት መሳሪያዎች |
10,000.00 |
|
ሎት 02 |
የጽዳት ዕቃዎች |
10,000.00 |
|
ሎት 03 |
የደንብ አልባሳት |
10,000.00 |
|
ሎት 04 |
የግንባታ መሳሪያዎቸ |
10,000.00 |
|
ሎት 05 |
የክሬን መኪና አገልግሎት ኪራይ |
5,000.00 |
|
ሎት 06 |
የሆቴል መስተንግዶ |
5,000.00 |
|
ሎት 07 |
የዊል ቫላንስና የመሳሰሉትን ስራዎች የሚሰራ ጎሚስታ |
10,000.00 |
|
ሎት 08 |
ሰርቪስ የሚሰጥ የመኪና ኪራይ |
10,000.00 |
|
ሎት 09 |
የተለያዩ ዕቃዎችን የሚጭን የመኪና ኪራይ |
5,000.00 |
|
ሎት 10 |
የላቢያጆ አገልግሎት |
5,000.00 |
|
ሎት 11 |
የህክምና ዕቃዎች |
10,000.00 |
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
- የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፈቃድ እና የታደሠ ንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- የመንግስት መ/ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
- አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም።
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ስም በተዘጋጀው በባንክ በተመሰከረለት
ሀ. የባንክ (C.P.O) ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 60 ቀን ነው።
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ግ/ቤት ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የዕቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ለሚ ኩራ ከ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 ቀርበው በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እንዲሁም በ11ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ ጨረታው ክፍት ሆኖ ስለሚቆይ በለሚ ኩራ ከ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 309 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመ/ቤቱ 3ኛ ቢሮ ቁጥር 505 ይከፈታል።
- የጨረታው መክፈቻ ከስራ ቀናት ውጪና የክብረ በዓል ቀናት ከዋለ ቀጥሎ ባለው መደበኛ የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ 4፡30 ሲሆን ይከፈታል።
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስ/ቁጥር 0116391021 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
