Tender Detail

Tender Details


ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 5/2017 ዓ.ም ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለ2017 በጀት ዓመት 5ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 5/2017 . ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም 2017 በጀት ዓመት 5 ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡

 

ሎት

የግዥ

1. የአረንጓዴ ልማት ስራዎች እና የግቢ ማስዋብ ስራዎች:-

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)

2. የሾኘ እና የመማሪያ ክፍሎች ጥገና

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)

3. ICT እቃዎች

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

4. የአውቶሞቲቪ እቃዎች፡-

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

5. የፈርኒቸር እቃዎች:-

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

6. የቴክስታይል ጋርመንትና ሌዘር ዕቃዎች:-

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

7. የኮንስትራከሽን እቃዎች -

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

8. የማኑፋክቸሪንግ እቃዎች

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

9. የኤሌክትሪክሲቲና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

10. የሲኒማ ቤት እቃዎች -

የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

 

ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡-

  1. ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር (Vat) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ጨረታው 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሸጥና 8ኛው የሥራ ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የግዥ ዓይነት (ሎቶች) ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የዋስትና ደብዳቤ Nifas Silk poly Technic Collage (ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ) በሚል በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 ተከታታይ የሥራ ቀን በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መውሰድ ይችላል፡፡
  6. ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎኘ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን በተለያየ 2 ፖስታ ለየብቻ እና ቴከኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን 2 ፖስታ በአጠቃላይ 4 ፖስት በማድረግ ለመ//// ቢሮ ቁጥር 101 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. በጨረታ ሰነዱ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ አድርጎ የማያቀርብ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል፡፡
  8. ለተራ ቁጥር 1 ተወዳዳሪዎች ከስራው ጋር ተዛማጅነት ያለው የሥራ ልምድ፣ በዘርፉ የተሰማራበት የብቃት ማረጋገጫ እና የሥራ ልምድ ያለው መሆን አለበት፡፡
  9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጎተራ አይል ሊቢያ ዴፖ አጠገብ ስልክ ቁጥር፡- 0114-70-70-78

 

የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender