በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጅት አመት የሚሆን በ3ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት፤ የደንብ ልብስ የፅዳት እቃ የጄኔሬተር ሰርቪስ፤ የጄኔሬተር ባትሪ ድንጋይ፤ የላብራቶሪ ማሽን ሰርቪስ ፤ የጥገና ስራ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ የህክምና እና የማሽን ጥገና በሶስተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጅት አመት የሚሆን በ3ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል ህትመት፤ የደንብ ልብስ የፅዳት እቃ የጄኔሬተር ሰርቪስ፤ የጄኔሬተር ባትሪ ድንጋይ፤ የላብራቶሪ ማሽን ሰርቪስ ፤ የጥገና ስራ የህክምና ዕቃ እና መድሃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ የህክምና እና የማሽን ጥገና በሶስተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
የሎት አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
1 |
ህትመት |
ሎት 1 |
1000 |
|
2 |
የደንብ ልብስ |
ሎት 2 |
1500 |
|
3 |
የፅዳት እቃ |
ሎት 3 |
1000 |
|
4 |
የላብራቶሪ ማሽን ሰርቪስ |
ሎት 4 |
1000 |
|
5 |
የጥገና ስራ |
ሎት 5 |
3000 |
|
6 |
የህክምና ዕቃ እና መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት |
ሎት 6 |
12500 |
|
7 |
የህክምና እና የማሽን ጥገና |
ሎት 7 |
1000 |
|
8 |
የጄኔሬተር ሰርቪስ |
ሎት 8 |
1500 |
|
9 |
የጄኔሬተር ባትሪ ድንጋይ |
ሎት 9 |
100 |
|
ጅምላ ንግድ የሆነ ሲፒኦ ደምሮ በአንድ ማምጣት ይችላል። |
|||
በዚህ መሠረት ፡
- ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው የታደሠ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በአቅራቢት የተመዘገበቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሀምሳ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ረዳት ፋይናንስ ቢሮ 4ተኛ ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሙያዉ የብቃት ምዘና ማረጋገጫ እና የcoc መመዘኛ /ሁለቱንም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በማሸግ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያዉ ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ተኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ጥቃቅን እና አነሰተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ አና ባአደራጀችሁ አካል እሴት መጨመራቸሁን የሚያሳውቅ ደብዳቤ አድራሻችሁ ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡
አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከለቡ ፍርድ ቤት በስተጀርባ በተለምዶ ቫርኔሮ አደባባይ ፊት ለፊት ስልክ 09-12-09-87-70 09-37-90-98-72
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ
