Tender Detail

Tender Details


መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1. ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚሰጡ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች (ኤክስካቫተር፣ ሎደር፣ ገልባጭ ሲኖ ትራክ መኪና፣ የጭነት ካሶኒ፣ ትራክሚክሲንግ መኪና /Mixing truck/)

2ኛ የሳኒይተሪ ዕቃዎች / PVC, PVC Electrical conduit, PPR/

3. የኤሌክትሪ ዕቃዎች (ኬብል ዋየር /Electric Wire/, እስካቶላ፣ ቦርድ፣ አምፖል፣ ማብሪያ ማጥፊያ፣ ስዊች፣ ፓውዛ ላይት)

4. የውሃ ሮቶ፣ ፕላይ ውድ ችቡድ የብሎኬት ማሽን፣ ማቅረብ የሚችሉ በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ በዘርፉ ያላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ያላቸውን ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችሉ የሚያቀርቡትን ዋጋ የጨረታ ሰነዱን ከማዕከላችን ቢሮ 200 ብር በመፈል ወስደው ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው:: ጨረታው 14 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ 15ኛው ቀን ከቀኑ 400 ተዘግቶ በእለቱ 500 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 15ኛው ቀን ዕሁድ ወይም ብሔራዊ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0938707070/0940404040 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር

 

Save Tender