Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
  • Address ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-131-01-08
  • Website
  • Deadline30 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-04-30 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር /ቤቶች፣ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር /ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሸከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • በዘመኑ የታደሰ የዘርፉ የንግድ ሥራ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል፣
  • የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
  • የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ያለው፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • ከላይ በዝርዝር የተቀመጠውን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ግዥና ንብ/አስ//ሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል። ቫትን ያላካተተ ከሆነ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይቆጠራል፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ፣ ብር 150,000 /አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ሲፒኦ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ብቻ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም፡፡
  • ተጫራቾች የሚሸጡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጅናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ካሸጉ በኋላ ከሲፒአ ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ ይገባቸዋል።
  • ኦርጅናልና ኮፒ ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ /በፍሉድ/ የተስተካከለ በሚታይ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ በተጫራቾች ወይም በህጋዊ ተወካይ መፈረም አለበት።
  • በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተምና ፈርማ ማረፍ አለበት።
  • ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት በተከታታይ በሚቆጠር 15 ቀናት በኋላ 16ኛው ቀን ጠዋት የጨረታው ሳጥን 400 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 400 ሠዓት ባለው ጊዜ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 16 ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • የጨረታው ሳጥን የሚገኘው በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቅጥር ግቢ ግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ነው።
  • ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው ያሽነፉበትን ጎማዎች ጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማጓጓዣ፣ የማስጫኛ እና የማውረጃ ወጪ ችለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን በኋላ 3 ወር ማለትም 90 ቀናት ጸንቶ ይቆያል።
  • /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0461310108 መደወል ይችላሉ፡፡

 

በጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና የሥራ ሂደት

 

Save Tender