Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
  • Address ሆሳዕና ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910062954
  • Website
  • Deadline12 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-12 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የተለያዩ አይነት ዕቃዎች ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር (ሶስት) 03/2017 .

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  • የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  • የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀትና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ሰርተፍኬት ያለው
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • የትብብር / ማቅረብ የሚችል
  1. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ለሚያቀርቡት የዕቃ ዋጋ
  • የተሞላውን ዋጋ ከብር 50,001.00 እስከ 500,000.00 ከሆነ የብር 5,000.00 በባንክ የተመሠከረለት ቼክ /CPO/ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የተሞላው ዋጋ ከብር 500,001.00 ከሆነ የብር 1,000,000.00 ከሆነ የብር 10,000.00 በባንክ  የተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የተሞላው ዋጋ ከብር 1,000,001.00 እስከ 5,000,000.00 ከሆነ የብር 50,000.00 በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • የተሞላው ዋጋ ከብር 5,000,001.00 በላይ ከሆነ የብር 100,000.00 በባንክ የተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  1. ተጫራቾች እንድ ተጫራች የሰጠውን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው የተሞላዉ ዋጋ ከዘጠና ቀናት (90) በታች መሆን የለበትም::
  2. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውንና ፈርማቸውን አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  3. የቴክኒካል ስፔስፍኬሽን እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በቅጂ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቶች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል 15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የጨረቻ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በግልጽ ማቅረብ አለባቸው።
  6. ጨረታ የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን በኋላ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከቀኑ 06:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከሰዓት በኋላ 08:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሚሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  7. ኮሚሽኑ ከእሸናፊ ተጫራቾች ጋር ውል በሚዋዋልበት ጊዜ 20% የመጨመር ወይንም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
  8. ኮሚሽኑ ከአሸናፊ ተጫራቶች ጋር ውል ከተዋዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ 25% የመጨመር መብት አለው::
  9. ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች ሞባይል ቁጥር 0910062954 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን

 

Save Tender