በድሬዳዋ አስ/ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል።
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ አስ/ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት
ቀጥሎ በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
|
ተ.ቁ |
የንብረቱ ዓይነት/ሚዴል |
መለኪያ |
ብዛት |
የንብረቱ የሚገኝበት ሁኔታ |
|
1 |
DAEWOO ገልባጭ የጭነት መኪና |
በቁጥር |
1 |
ያገለገለ |
|
2 |
ኒሳን ደብል ፒክአፕ ሞዴል ZNA |
በቁጥር |
1 |
ያገለገለ |
|
3 |
ኒሳን ደብል ፒክአፕ ሞዴል UD |
በቁጥር |
1 |
ያገለገሉ |
|
4 |
ቶዮታ ደብል ፒከአፕ ሞዴል 3L |
በቁጥር |
1 |
ያገለገሉና የሚሠራ |
|
5 |
ቶዮታ ላንድክሩዘር ሞዴል 1HZ |
በቁጥር |
1 |
ያገለገለ |
|
6 |
ኒሳን ፓትሮል ሞዴል 572WRLGY60SCPX92 |
በቁጥር |
1 |
ያገለገሉ |
|
7 |
ልዩ ልዩ ሞዴል ሞተርሳይክሎች |
በቁጥር |
3 |
ያገለገሉ |
|
8 |
ልዩ ልዩ አነስተኛ ማሽነሪዎች ፦ KUBOTO አነስተኛ ኮምፓክተር/ሩሎ ሞዴል E75-NB3 concrete core drilling machine vertical bench drill machine marble cutter machine |
በቁጥር |
ባጠቃላይ 4 |
ያገለገሉ |
|
9 |
Different type of ceramics including Marble, Granite & cement tiles |
Pcs |
>7000 |
ያገለገሉ |
|
10 |
ልዩ ልዩ ዓይነትና መጠን ያላቸው የፒቪሲ ቱቦ መገጣጠሚያዎች/PVC feetings |
በቁጥር |
>2000 |
ያገለገሉ |
|
11 |
Prima cera one piec toilet /የሽንት ቤት መቀመጫ ፖፖ |
Pcs |
23 |
ያገለገሉ |
|
12 |
NOVASEAL thickness 4mm, dimension 1x10 m በህንጻ ጣሪያ የዝናብ መከላከያ መለጠፊያ |
በጥቅልል |
5 |
ያገለገሉ |
|
13 |
ልዩ ልዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች:- luminiaries fluorescent, lamp holders & others including heptagonal electric pole with 6 meter height |
|
|
ያገለገሉ |
|
14 |
ቁርጥራጭ ብረታ ብረት (1000 ኪ.ግ የሚሆን) ፣ ቁርጥራጮ አሉሚኒየም ነክ ብረቶች (200 ኪ.ግ. የሚሆን) እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ፓኔሎች (በቁጥር 50) |
|
|
ያገለገሉ |
|
15 |
ወንበሮች፣ የእንጨት በርና ሌሎች የእንጨት ውጤቶች |
|
|
ያገለገሉ |
|
16 |
soundproof foam for walls |
በጥቅልል |
190 |
ያገለገሉ |
|
17 |
ልዩ ልዩ መጠንና ዓይነት ያለው ጎማ |
በቁጥር |
>200 |
ያገለገሉ |
|
18 |
ልዩ ልዩ መጠንና ዓይነት ያለው |
በቁጥር |
4 |
ያገለገሉ |
ከላይ በሰንጠረዡ የተዘረዘሩት ንብረቶች ሁሉም በድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው የድሬዳዋ-ደወሌ ም/ባቡር ድርጅት ግቢ ውስጥ የሚገኙ ሲሆን ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ:-
- ተጫራቾች በድሬዳዋ አስ/ ፋይናንስና ኢ/ል/ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገ/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 በመምጣት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ማለትም ከግንቦት 21 /2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 5/ 2017 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ድረስ የዕቃዎቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ለሽያጭ የተዘጋጁትን ንብረቶች ከግንቦት 21 /2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ከ3፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ድሬዳዋ ከተማ በሚገኘው በድሬዳዋ-ደወሌ ም/ባቡር ድርጅት ግቢ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ንብረት ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀውን የብር መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማያያዝ ሣጥኑ ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረት በመምረጥ የሚገዙበትን ዋጋ በአኃዝና በፊደል ለይተው ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ጽፈው ከፈረሙ በኋላ በኤንቨሎፕ አሽገው በአስተዳደሩ የግዥና ንብረት ማስወገድ አገ/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ከግንቦት 21 /2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 6/ 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ሰኔ 6/ 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ በ4፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት ማስወገድ አገ/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ተካፋይ ሆኖ ጨረታው ከተዘጋ በኋላ ከጨረታው መውጣት ወይም የሰጠውን ዋጋ መለወጥ ወይም ማሻሻል አይችልም፡፡
- የጨረታ መገምገሚያ መስፈርት ከፍተኛ ዋጋ እና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ ናቸው።
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው ከ 7 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖሩባቸዋል፡፡ ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይደረጋል፣
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው በመክፈል ዕቃውን በ 10 ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው፣
- ከላይ በሰንጠረዡ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 14 ያሉት ተሽከርካሪዎች/ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ሰነድ የሚሸጡ ሲሆን የቀሩት ከተራ ቁጥር 15 እስከ 18 ያሉት ንብረቶች በዚሁ ጨረታው በሚከፈትበት ዕለት ሰኔ 6/2017 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በሐራጅ ጨረታ የሚሸጡ ናቸው፡፡
- ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ - በስልክ ቁጥር 0254 11 01 64 /0912273839 በመደወል ወይም ንብረት ማስወገድ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 204 በመምጣት ተገቢውን መረጃ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት
