Tender Detail

Tender Details


ላሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/2017 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ላሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/2017 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ሎት1 አላቂ የቢሮ መገልገያ የፅህፈት መሳሪያዎች
  2. ሎት 2 የህምና መሣሪያዎች

ከላይ የተዘረዘሩትን እቃዎች ላይ መጫረ የምትፈልጉ ተጫራ

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይነት የምስ ወረቀት ያላቸው፤ ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የምስ ወረቀት ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከሳሪስ ጤና ጣቢያ ከፋ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 35 የማይመለስ ብር 100.00 /መቶ ብር/ በመፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር ጠቅላላ ዋጋ ሎት 1 (አላቂ የቢሮ መገልገያ የጽህፈት መሳሪያዎች) 18,500.00 (አስራ ስምንት ምስት መቶ ብር ብቻ) ሎት 2 የህምና መሳሪያዎች 79,000.00 (ሰባ ዘጠኝ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ /CPO/ በአድራሻችን ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው
  3. ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ተወዳድረው አሸናፊ ከሆነ የአሸነፈ ድርጅት የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ 10% ለሥራ አፈፃጸም ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን አየር ላይ ውሎ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዛኑ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ሣሪስ ጤና ጣቢያ ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 35 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም የጨረታ ሂደት በተቀመጠው መሰረት ይካሄዳል፡፡
  5. ተጫራቾች ከመስሪያ ቤቱ በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ የዋጋ ዝርዝር ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩት እቃዎች ሣምፕል ሙሉ በሙሉ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሙሉ ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመለየት የመስሪያ ቤታችሁን ማህተም በማድረግ እና በእያንዳንዱ ላይ ፊርማውን በመፈረም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ካደራጃቸው እካል የድጋፍ ደብዳቤ ሲኖራቸው የጨረታ ሰነድ በነጻ ይወስዳሉ፡፡
  9. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ካለው የቀረበው እቃ ከጨረታ ወጪ ይሆናሉ፡፡
  10. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ መስሪያ ቤቱ ባወጣ እስፔኩን መሠረት ብቻ ነው፣ እስፔኩን በራሳቸው የቀየሩት ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
  11. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫትን አካቶ መሆን አለበት፡፡
  12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- ሣሪስ 3F ፊት ለፊት ከሙኒክ ሆቴል አጠገብ ስልክ ቁጥር - 0114-70-98-59/0114-70-97-77

 

ቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ሳሪስ ጤና ጣቢያ

 

Save Tender