Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን
  • Address አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር- የድሮ ሃዮሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14 ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251112609777
  • Website
  • Deadline14 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price600.00
  • opening date2025-07-14 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአምቦ ሪጅን ፅ/ቤት ለሥራ ኃላፈዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር፡-/////ብሔ///-002/2018

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአምቦ ሪጅን /ቤት በስሩ ለሚገኙ ለሃያ ሶስት (23) ገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለአምቦ፣ ባኮ፣ ቢሎቦሼ ዋዩ፣ ሰዮ፡ ኢጃጂ፣ ጉደር፣ ሸነን፤ ድሬኢንጪኒ፡ ሆርማት፣ ጊንጪ፣ ጀልዱ፣ ሲ፣ ቡና፣ አዲስ አለም፣ ባንቱ፣ ቡሳ፣ መያ፣ ወሊሶ፣ ስልክአምባ፣ ቱሉቦሎ፣ ሰደንሶዶ፣ ጌዶ እና አምቦ ሪጅን ጨምሮ የሥራ ኃላፈዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

ሎት-1

የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ማለትም ኮትና ሱሪ ባለገበር፤ ኮትና ጉርድ ቀሚስ ባለገበር ኮትና ጉርድ ቀሚስ ባለገበር ጃኬትና ሱሪ ጃኬትና ጉርድ ቀሚስ ቱታ እና ጋዎን ግዥ

ሐምሌ 07 ቀን 2017 . 800 ሰዓት

ሐምሌ 07 ቀን 2017 830 ሰዓት

ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/

 

  1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ..ታ፣ የግብር ከፋይ /ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን /ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
  2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገፅ ላይ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  3. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር (1000254843017 EEU Ambo District Connection Fee) በሚለው በመፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. አድራሻ፡- አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 የቤት ቁጥር-- የድሮ ሃዮሜ ኮሌጅ ህንፃ ላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን የአቅርቦት ሰንሰለት እና ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 14
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር /////ብሔ///002/2018 የሚል ምል በማድረግ እስከ ሐምሌ 07 ቀን 2017 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣
  8. ጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታ፡፡
  9. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-112-60-97-77 መደወል ይችላሉ፡፡
  10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አምቦ ሪጅን

 

Save Tender